ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት
Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
ይህ አፕልኬሽን በሐገራችን በስፋት የሐነፍያ መዝሐብ የፊቅህ ትምህርት በተንሰራፋባቸው አካባቢዎች በጀማሪ ደረጃ ለተማሪዎች የሚሰጡ ሁለት ኪታቦችን አካቷል ። እነርሱም ሹሩጡ ሶላት እና ሙቀዲመቱ አቡ ለይስ ናቸው ። በሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ ሙሉ ኪታቦቹን እያዬን ከክፍል ክፍል እያዳመጥን አላህን እንዴት መገዛት እንዳለ…