ሰፊነቱ ነጃህ ቀዋኢዱል አርበአ በአማርኛ
Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
ይህ አፕልኬሽን سفينة النجاة ሰፊነቱ ነጃ በመባል የሚታወቀውን ኪታብ እንደዚሁም ቀዋኢዱል አርበአ القواعد الاربعة የሚባለውን ኪታብ በሰፊው የሚያብራራ የፊቅህ እና የአቂዳ ትምህርቶችን የያዘ የኪታብ የመቅሪያ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከመትኑ ትክክለኛ አቀራር ጀምሮ እስከ ቃል በቃል ትርጓሜ እና ሰፋ ያለ…