አዱሩሱል ሙሂማ ኹዝ አቂደተክ በአቡ አስማ
Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
ይህ አፕልኬሽን አዱሩሱል ሙሒማ እና ኹዝ አቂደተክ የተሰኙ ለህዝበ ሙስሊሙ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን እንደዚሁም የአቂዳ ኪታብ ለጀማሪዎች በወንድም አቡ አስማ የሚሰኝ ሲሆን ለጀማሪዎች የሚሆኑ ቃል በቃል መተርጎም እንደዚሁም ሰፋ ካለ ትንታኔ ጋር ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለ…